Our thoughts on software development in Ethiopia →
2021-08-02
On the latest tech this week we are taking a look at some of the events that took place in the tech world last week. Starting with Ethiopia set to become the first country to ban internal combustion car imports and much more. Episode timeline Ethiopia set to become the first country to ban internal […]
በቅርብ የተለቀቁ የዘማች ኤፍ ኤም የድምጽ ስርጭት ክፍሎች
Episode 150: This Week In Tech (February 09, 2024)
Recorded 04-02-2024 /17 MBEpisode 149: This Week In Tech (January 30, 2024)
Recorded 28-01-2024 /18 MBRust programming language
Recorded 24-12-2023 /26 MBEpisode 148: This Week In Tech (January 16, 2024)
Recorded 14-01-2024 /16 MBEpisode 147: This Week In Tech (December 27, 2023)
Recorded 24-12-2023 /21 MBEpisode 146: This Week In Tech (December 19, 2023)
Recorded 17-12-2023 /15 MBEpisode 145: This Week In Tech (December 13, 2023)
Recorded 10-12-2023 /16MBEpisode 144: This Week In Tech (December 03, 2023)
Recorded 03-12-2023 /21 MBEpisode 143: This Week In Tech (November 28, 2023)
Recorded 26-11-2023 /16 MBስለ ኒውራል ሊንክ ማዎቅ ይፈልጋሉ ?
በElon Musk መሪነት አየተሰራ ስለሚገኝው በጭንቅላት የሚቀበር ቺፕ (ኒዩራል-ሊንክ / Neuralink) ተወያይተናል። ኒዩራል-ሊንክ አላማው የሰው ልጅን ጭንቅላት እንደ ስልካችን ካሉ ዲጂታል መሣሪዎች ጋር የማገናኘት ስራን የመስራት ነው። ጭንቅላት ላይ የሚገኝን ሃሳብ ወደ ዲጂታል ትዓዛዝ በመቅየር የማንበብ እንዲሁም ዲጂታል ሲግናሎችን ወደ ጭንቅላታችን የመጻፍ ስርዎችን ለመስራት ታቅዶ እይተሰራ ይገኛል። ለማዳመጥ እዚህ ያገኙታል።
የፕሮግራሙ አዘጋጆች እና አቅራቢዎች።
እስካሁን በ ፖድካስታችን የቀረቡ እንግዶች
በዘማች የድምጽ ከማቅረብ በተጨማሪ በፅሁፍ የተጻፍ
2021-08-02
2021-08-02
የዘማች FM ዋና ትኩረት ቴክኖሎጂ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ስለ ቴክኖሎጅ ዜናዎች እንነጋገራለን ።
ይህንን ሃሳብ የጠነሰስነው ለሃገራችን የሚሆን ፣ የሚስማማ የቴክኖሎጅ የድምጽ ስርጭት ለመስራት በማለም ፣ ሰዎችን ስለ ቴክኖሎጅ ማሳዎቅ እንዲሁም ለኛም መማሪያ ይሆናል ብለን ነው።
ዘማች የተጠነሰሰው ሰዎችን ስለቴክኖሎጅ የማስተማር አላማን ይዞ ሲሆን ፣ ከድምጽ ስርጭት በተጨማሪም በሌሎች ሰወችን የማግኛ መንገዶች የምንጠቀም ይሆናል።
ዘማች የ ሀገራችንን የቴክኖልጅ አጠቃቀምን በ አጠቃላይ የማሻሻል እንዲሁም በዚህ ጉዞ ላይ የራሱን ሚና የመጫወት አላማ ይዞ የተነሳ የ ቴክኖሎጅ የ ድምጽ ስርጭት ነው።
ዘማች ቴክኖሎጅ ለሀገራችን መጻኢ ዕድል ውሰኝ እንደሆነ ያምናል።
ዘማች FM በሀገራችንን ያለውን የቴክኖሎጅ ፍላጎት አድጎ የማየት ጽኑ ራእይ አለው፣ ዘማች ቴክኖሎጅ የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ የመቀየር ሀይል አለው ብሎ ያምናል። ዘማች የቴክኖሎጅ እድገት ላይም የራሱን አስተዋጽዖ የማድረግም ፍላጎት በተጨማሪ አለው።
በዘማች የምንነጋገርባቸው ዋና ዋና ነጥቦች
ከአሁን በፊት የሰራናቸው ስራዎች ፣ ዝርዝሩን ለማየት ማገኛውን መከተል ትችላላቹ።
ያለወትን አስተያየት ያጋሩን፣ ሁሌም ቢሆን ለመሻሻል እንጥራለን ፣ አስተያየትዎን በመለገስ ያግዙን።